የአፍሪካ ህብረት የፕሪቶሪያውን ስምምነት ለማደስ እየጣረ ነውን?

Wait 5 sec.

የአፍሪካ ህብረት ልዩ መልክተኛው የመቀሌ ጉብኝትን ተከትሎ ትናንት ማክሰኞ ነሃሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋዊ መግለጫ ያወጡት የትግራይ ክልል ባለስልጣናት የኦባሳንጆ ጉብኝት “ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግስት ጋር ለመደራደር የሚያስችል ይዞ የመጠው አዲስ ምክረሃሳብ ወይም ተጨባጭ እምርታ የለውም” ብለዋል፡፡