የቀድሞ የባልደራስ ፓርቲ ሊቀመንበር እና አሁን በአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ውስጥ በአባልነት እየተንቀሳቀሱ እንደሚገኙ የተናገሩት አቶ እስክንድር ነጋ ንቅናቄያቸው ከመላ አባላቱ እውቅና ውጪ ከሌሎች ኃይሎች ጋር ጥምረት ለመፍጠር መሞከሩ ተቀባይነት የለውም አሉ።