እንወያይ፤ የtተጠናቀቀው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ምክረ ሀሳቦች ምን ያህል ተፈፃሚ ናቸው?

Wait 5 sec.

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአዲስ አበባን ጉዳይ ጨምሮ በለያቸው ስምንት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ከአንድ ወር በላይ ሲመክር ቆይቶ ትናንት ቅዳሜ ተጠናቋል።ኮሚሽኑ የሀገሪቱን ችግሮች በምክክር ለመፍታት የሚደርገውን ጥረት በበጎ የሚያዩ እንዳሉ ሁሉ፤ ሂደቱን የሚተቹ እና የታለመለትን ብሔራዊ መግባባትና ሰላም ማምጣቱን የሚጠራጠሩም አሉ።