በየዓመቱ በሚከበረዉ በነብዩ መሐመድ የልደት ቀን የኃይማኖት ተቋማት ሙስሊሙ ማኅበረሰብ በአስተምሮቱ ሰላምን መረዳዳትን፣ ፍቅርና መከባበርን እንደሚያነሳ የነገሩንን እንግዶች ይዘን የመዉሊድን ባህላዊን የአከባበር ሁኔታ እንቃኛለን።