የነብዩ መሐመድ የመዉልድ (ልደት) በዓል አዲስ አበባ ዉስጥ ተከበረ

Wait 5 sec.

ሙስሊሙ ታላቁ ነቢይ ከከለከሉት ተጠብቀው መኖር እንዳለባቸው የተናገሩት የአዲስ አበባ የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ሼክ ሙሐመድ ሸሪፍ ሙሐመድ በአንዋር መስጊድ ለሕዝበ ሙስሊሙ ተናግረዋል።