የአውሮጳ ሕብረት እና ሀገራት ለሰሜን ኢትዮጵያ ሰላም ያደረጉት ጥሪ

Wait 5 sec.

በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ኅብረት የሚገኙት የአውሮፓ ኅብረት ልዑካን እና የሀገራት ኤምባሲዎች በትግራይ ክልል እንደገና የጦርነት ግጭት ከተከሰተ ለአካባቢው ሕዝቦች "አስከፊ ውጤት" እንደሚያስከትል ገለፁ።