የትግራይ ዳያስፖራ ድርጅቶች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ምን አሉ?

Wait 5 sec.

የትግራይ ማኅበረሰብ ዳያስፖራ ድርጅቶች በጋራ ባወጡት መግለጫ፣የተባበሩት መንግስታት፣ የአፍሪቃ ህብረት፣ የአውሮፓ ህብረት እና ሌሎች የሚመለከታቸው መንግስታትን ጨምሮ ዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ የድሮን ጥቃቱን በአስቸኳይ ለማስቆም፣ያለምንም መዘግየት እርምጃ እንዲወስዱ ጥሪ አቅርበዋል።