ኦባሳንጆ ትናንት መቀሌን ድንገት መጎብኘታቸዉንየትግራይ ክልል አስታወቀ

Wait 5 sec.

የትናንቱን የኦባሳንጆን ጉብኝት ተከትሎ ክልሉ "ትርጉም ያለው፣ ታማኝ፣ ግልጽና ተጨባጭ፣ የጊዜ ገደብ የተቀመጠለት፣ በዓለም አቀፍ አጋሮች የሚደገፍ የሰላም ውይይት ለማድረግ በማንኛውም ጊዜና ኹኔታ ዝግጁ መሆኑ" ተገልጿል።