ኤርትራ መንግሥት "ልማትንና ተቋማትን መገንባት ትቶ የኢትዮጵያ ጠላቶች መሣሪያ ሆኗል" ሲሉ የከሰሱት ዐቢይ አሕመድ ይህ ጉርብትናን ያበላሻል ብለዋል። አክለውም "ጥሩ ጉርብትና እና ወዳጅነት ብቻ" እንደሚያዋጣ፣ ከዚህ ውጭ ያለው አማራጭ እንደማይጠቅምም አብራርተዋል።