የቀይ ባሕር ደህንነት ጉዳይ ለጥቂት ሀገራት ብቻ የሚተው አይደለም ስትል ኢትዮጵያ አስታወቀች

Wait 5 sec.

የቀይ ባሕር ደህንነት ጉዳይ ለጥቂት ሀገራት ብቻ የሚተው አይደለም ስትል ኢትዮጵያ አስታወቀች።የአፍሪካ የደህንነት ጉባኤ የኾነው ጣና ፎረም ባዘጋጀው መድረክ ላይ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፣ ኢትዮጵያ የደህንነት ሰጋቶችን የማስወገድና የንግድ መርከቦቿን የመጠበቅ አስፈላጊ ኃላፊነት አለባት ብለዋል።