የአሜሪካ መንግሥት በርዳታ ጫኝ ተሽከርካሪ ላይ ደረሰ የተባለው የድሮን ጥቃት እንዲመረመር ጠየቀ

Wait 5 sec.

የአሜሪካ መንግሥት በትግራይ ክልል በሚንቀሳቀሱ የካቶሊክ ሪሊፍ የሰብአዊ ርዳታ ጫኝ ተሽከርካሪዎች ላይ በቅርቡ ተፈጸመ ያለው የድሮን ጥቃት እንዲመረመር ጠየቀ።መሰል ክስተቶች ዳግም እንዳይከሰቱ ለመከላከል፣ ባለሥልጣናት ምርመራ እንዲያካሂዱ እና ውጤቱን ይፋ እንዲያደርጉ አሳስቧል።