በአፍሪካ ቀንድ የአፍሪካ ሕብረት ልዩ መልእክተኛ ሆነው የሚሠሩት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ወደ መቀሌ አስታራቂ ሚና ለመወጣት እንጂ የመንግሥትን መመሪያ ይዘው እንዳልሄዱ ገለፁ