የጀርመንዋ ዛክሲሶንያ ግዛት ምርጫ ዉጤት በአዉሮጳ ፖለቲካ ላይ ያለዉ አንድምታ

Wait 5 sec.

በጀርመኑ ዛክሰን አንሀልት ግዛት ምርጫ የጀርመን የሕገ መንግሥት ደኅንነት አስከባሪ መስሪያ ቤት ቀኝ ጽንፈኛ ብሎ የፈረጀው AfD 43.8 በመቶ ድምጽን በማግኘት ማሸነፉን ተረጋግጧል። ፓርቲው ከምክር ቤቱ 83 መቀመጫዎች 39ኙን በማሸነፍ የዛክሰን አንሀልት ጠ/ሚኒስትር የመሆን እድሉ የሰፋ መስሎ ነበር።