በጀርመን እሁድ መስከረም 10 ቀን 2026 ዓ.ም በርሊን እና በሰሜን ምስራቅዋ ሜክለንቡርግ ፎርፖመርን ግዛቶች በተካሄደዉ ምርጫ አማራጭ ለጀርመን ፓርቲ ከፍተኛ ድምፅ አግኝቷል። መራኄ መንግስት ፍሬደሪሽ ሜርስ እና ፓርቲያቸው የክርስትያን ዴሞክራቲክ ኅብረት CDU ተሸንፏል። በዚህ ፓርቲዉ ከፍተኛ ጫና እየደረሰበት ነዉ።