የኢትዮጵያ የሕክም ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን የአለም ጤና ድርጅትን ዕዉቅና አገኘ

Wait 5 sec.

ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የድገተኛ ሕክምና ቡድን አስተባባሪ ዶ/ር ናሆም ታደለ ለዶቼቨሌ በሰጡት ማብራሪያ፣ቡድኑ ራሱን ከ ዋና ማእከል ውጭ በተንቀሳቃሽ ሆስፒታሎች ፈታን እና ውጤታማ አገልግሎት ለመስጠትየሚያጋጥሙትን የሎጂስቲክስ ተግዳሮቶች ተቁዋቁሞ የሚንቀሳቀስ አቅም እንዳለው ገልጸዋል