ሰባት ታጣቂና የፖለቲካ ኃይላትን ያቀፈ ትብብር መመስረቱ መነገሩን ተከትሎ ግለሰቦች፣ ተቋማትና ልዩ ልዩ አደረጃጀቶች አወንታዊም አሉታዊም አስተያየቶችን እየሰነዘሩ ነው።

Wait 5 sec.

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የትግራይ ቴሌቪዥንን ከትናንት ጀምሮ ማገዱን መግለፁ፣ የዚህን ጥምረት ይፋ መደረግ ተከትሎ የተስተዋለ ጉልህ ርምጃ ሆኗል።