በፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል ሦስት ቀናት ያስቆጠረዉ ውጊያ በትግራይ ክልልና በአማራ ክልል አንዳድ ከተሞች የኢንተርኔት እና የስልክ አገልግሎት ዛሬ አርብ መታጎሉን ተጠቃሚዎች አስታዉቀዋል። የሰሜን ኢትዮጵያዉ ጦርነት የሚያስከትለዉ ሰብዓዊ ቀዉስ ምን ሊሆን ይችላል?