በሰሜን ምስራቅ ጀርመን የሜክለንቡርግ-ፎርፖመርን ግዛት ትናንት እሁድ በተካሄደው ምርጫ ቀኝ ፅንፈኛዉ አማራጭ ለጀርመን (AFD በጀርመናኛ ምሕፃሩ) ፓርቲ 38 በመቶ ድምፅ በማግኘት አብላጫ ወንበር አሸነፈ።