የዓፋር ክልል «አሸባሪ» ባለው የህወሓት ጦር እርምጃ እየወሰድኩ ነው አለ

Wait 5 sec.

«ቡድኑን በሰሜን ወሎ ዞን ተኩለሽ፣ድልድይ፣ቀይ አፈር፣ በረኻ ማሪያም፣ ባይብዋ፣ በጭሮና ኩቤ ቀረሳን በሚባሉ አካባቢዎች ላይ ያለ የሌለ ኃይሉን አሰልፎ ሾልኮ ለመግባት ሞክሮ በደረሰበት ጠንካራ ምት ንብረትና የሰው ኃይሉን እያንጠባጠበ ወደ መጣበት ለመመለስ ተገዷል»