ACLED (አክሌድ) በሚል ምህፃረ ቃል የሚጠራዉ ጥናት ተቋም የምሥራቅ አፍሪቃ የፖለቲካ ጉዳይ ተንታኝ ዶክተር ጃለሌ ጌታቸዉ እንደሚሉት ያሁኑ ጦርነት የተጀመረዉ ባለፈዉ ማክሰኞ ሳይሆን ሐምሌ ማብቂያ ሸረሪና ላይ ዉጊያ ሲደረግ ነዉ