አማራ ክልል ውስጥ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች እና ሰሞኑን ተመሰረትን ባሉ ጥምረት ኃይሎች መካከል እየሰፋ ያለ ግጭት መኖሩን የጠቀሱ እማኝ ኹኔታው በተለይ ላሊበላ ከተማ ዙሪያ የበረታ ነው ብለዋል።