የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት “የጥፋት እና የግጭት ኃይሎች” የአፍሪካ ቀንድ ሕዝቦችን በሰላም የመኖር መብት እንዲያከብሩ አሳሰቡ

Wait 5 sec.

የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ “የጥፋት እና የግጭት ኃይሎች” የአፍሪካ ቀንድ ሕዝቦችን “በሰላም እና በብልጽግና የመኖር መሠረታዊ መብት እንዲያከብሩ” አሳሰቡ። “ባላንጣ ኃይሎች” በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ “ጣልቃ መግባታቸውን” እንደቀጠሉ በኒው ዮርክ እየተካሔደ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት 81ኛ ዓመታዊ ጉባኤ ተናግረዋል።