የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት ኃይልና የትግራይ አማጽያን ውጊያ

Wait 5 sec.

ከሕጋዊ ፓርቲነት የታገደዉ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ የሚመራዉ የትግራይ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ባወጣዉ መግለጫ «በበልጽግና መንግሥት ተከፈተብን» ያለውን ጥቃት እንዲመክት ሠራዊቱ ወደመከላከል ውጊያ እንዲገባ» ማዘዙን ዛሬ አስታወቋል። የአፋር ክልል መንግሥት በበኩሉ መጠነ-ሰፊ ያለው ጦርነት የተቀሰቀሰው ትናንት ማክሰኞ መሆኑን አስታውቋል።