በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ የአፍሪቃውያን ቡድኖች እንዴት ይገመገማሉ?

Wait 5 sec.

በዘንድሮው የዓለም ዋናጫ 10 የአፍሪቃ አገራት ተሳታፊ ሲሆኑ አንዳንዶቹም እስካሁን ጠንካራ የሚባል ግጥሚያ አሳይተዋል። ይሁንና ከ16 ዓመታት በፊት በአፍሪቃ መሬት ላይ የዓለም ዋንጫ ያስተናገደችው ደቡብ አፍሪቃን በአሁኑ ውድድር ብዙ አፍሪቃውያን ድጋፋቸውን ነፍገዋታል።