ዛሬ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 4 ሰዓት የኖርዌ ብሔራዊ ቡድን ከፈረንሳይ፣ የሴኔጋል፣ ከኢራቅ ጋር ይገጥማሉ።ሌሊት ዘጠኝ ሰዓት ደግሞ ኬፕ ቬርዴ ከሳዑዲ አረቢያ፣ ኡራጓይ ከእስጳኝ ጋር ይጋጠማሉ