የህወሓት ቡድንያረቀቀው ህግ፤ በተለይም የተዘርዘረሩ የቅጣት አይነቶች በኤርትራ ካለውና ለበርካታ አመታት ከቆየው የብሄራዊ ውትድርና አገግሎት ደንብና አዋጅ ጋር ተመሳሳይነት ያለው መሆኑን ተናግሯል።