የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬሽ ቃል አቀባይ በሰኔ ወር መጀመሪያ 2026 «የኤልፋሸርን ዘግናኝ ጭፍጨፋ ኤል ኦቢድ ውስጥ እንዲደገም መፍቀድ የለብንም» ሲሉ አስጠንቅቀው ነበረ ።