የምክር ቤት አባል ሚኒስትሮች የተሰሩትን በጎ ሥራዎች ብቻ ሳይሆን የተገኙ ድክመቶችንም ለማረም የሚያሳዩት ቁርጠኝነት መታየት አለበት ብለዋል።ድክመት ለምን ታነሳላችሁ የሚል ችግት ይገጥማቸው እንደነበርና እንዲህ ያሉ ነገሮች ሲነሱ የፖለቲካ ሽፋን መስጠትና እነሱን ለማጥቃት የተደረገ ጥረት የማስመሰል ችግር እንደነበር ጠቅሰው ሊታረም ይገባል ብለዋል