ሰላም እና ጸጥታ አዲስ በተመሰረተው የኢትዮጵያ መንግስት አንዱ ትልቅ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው ጉዳይ መሆኑን በተለያዩ አከባቢዎች በፀጥታው የተፈተኑ የማህበረሰብ አካላት ገልጸዋል፡፡ መንግስት በፊናው በቀጣይ ጊዜያት ልዩ ተባለው የፀጥታው ስምረት በማድረግ ዝግጅ ስለመኖሩ ነው የጠቆመው፡፡