የኤርትራ ወታደሮች ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ገቡ የተባሉባቸው የትግራይ አካባቢዎች የትኞቹ ናቸው?

Wait 5 sec.

የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ ክልል ሦስት ዞኖች በኩል ድንበር ተሻግረው ወደ ትግራይ ክልል እንደገቡ የገለጹት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ኢትዮጵያ ራሷን የመከላከል ተፈጥሯዊ መብቷን እንደምትጠቀም ለጸጥታ ጥበቃው ምክር ቤት አባላት አስታውቀዋል። ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ወታደሮቹ ከ30-60 ኪሎ ሜትር ወደ ኢትዮጵያ ግዛት እንደገቡ ጠቅሰዋል።