በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በሚገኘው የጃራ ተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ሁለት ተፈናቃዮች በጽኑ መቁሰላቸውን የመጠለያው ነዋሪዎች እና አስተባባሪዎች ገለጹ።