ዉይይት፣ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ የሐገሪቱን ችግሮች ለማቃለል ይፈይድ ይሆን?

Wait 5 sec.

ትግራይ ክልል ምርጫ አይደረግም። ግጭት በሚደረግባቸዉ የአማራና የኦሮሞ ክልልሎችም ምርጫ ይኖራል ተብሎ አይጠበቅም።በሌሎች አካባቢዎችም እስካሁን የሚደረገዉ የምረጡኝ ዘመቻ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ክርክርን፣ የሕዝብ ተሳትፎና ዝግጅትን አንዳዶች «ቀዝቃዛ» ሲሉት ሌሎች ከገዢዉ ብልፅግና ፓርቲ ዉጪ ብዙም እንቅስቃሴ የማይታይበት «ፍዝ» ብለዉታል።