«የሱዳን መንግስት ለህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ የሚሰጠው እርዳታ የሚባለውን ያህልም ባይሆን በሁለቱ መካከል የቆየ ግንኑነት ያለ መሆኑንና በአሁኑ ወቅትም በርካታ የህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ሀይሎች በሱዳን እንድሚገኙ፤ የፋኖና፤ የኦሮሞ ነጻንት ግምባር (ኦላ) የፖለቲክ ማሳለጫ በመሆን ግን እንደሚረዳ የታወቀ ነው»