የሰባተኛው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ ሂደት በፖለቲካ ተንታኞችእይታ

Wait 5 sec.

ዶክተር ሙከረም ሚፍታሕ በምርጫው ሂደት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠንከር ያለ የፖለቲካ አቅጣጫ የያዘ ፖሊሲ አለማቅረባቸውን ተችተዋል። አቶ መስፍን አማን በበኩላቸው ቀደም ባሉት ጊዜያት ምርጫው ሲቃረብ ፖለቲካው ሞቅ ይል እንደነበር አስታውሰው አሁን መቀዛቀዝና ውዝግብ እንደታየ ተናግረዋል። #ምርጫ2018 #EthiopiaElection2026.