ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ሰባተኛው የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ በመጭው ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለታል። ለመሆኑ የዘንድሮው ምርጫ ከተሳታፊ ፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ከታዛቢዎች እና ከመራጮች አንፃር እንዴት ይታያል?