በኢትዮጵያ 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በተቃረበበት በአሁኑ ሰዓት የምራጮች ድምፅ ወሳኝ ነው። በእርግጥ ወጣቶች ምን ይፈልጋሉ? ድምፃቸው ተሰሚነት ካገኘስ ምን መለወጥ ይሻሉ?በሀገሪቱ ካለው ነባራዊ ሁኔታ በመነሳት ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 5 አመታት የት ትደርሳለች ብለውስ ይጠብቃሉ?ሶስት ወጣቶችን አነጋግረናል#ምርጫ2018 EthiopiaElection2026