አፍሪካ ሲዲሲ ኢቦላ አስቸኳይ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ነው አለ

Wait 5 sec.

የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል- አፍሪካ ሲዲሲ በኮንጎ ዴሞክራሲያዊት ሪፐብሊክና በዩጋንዳ የተከሰተውን የኢቦላ ተሀዋሲ አስቸኳይ አህጉራዊ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ነው በማለት አውጇል።