የዓለም ጤና ድርጅት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እስካሁን ከ80 በላይ ሰዎችን በገደለው እና ምንም አይነት ክትባት ባልተገኘለት የኢቦላ ዝርያ ምክንያት ዛሬ ዕሁድ ዓለም አቀፍ የአስኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል።