የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በደሴ ከተማ

Wait 5 sec.

1447ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በደሴ ከተማ የእምነቱ ተከታዮች እና የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ውሏል። የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ከነብዩ ኢብራሂም የተጀመረ የመታዘዝና የመደጋገፍ በዓል ነው ይላሉ የደሴ አረብ ገንዳ መስጂድ ምክትል ኢማም የሆኑት ሼህ ኡመር አሊ።