የኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በድሬደዋ እና ሀረር ከተሞች

Wait 5 sec.

1447ኛው የኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በድሬደዋ እና ሀረር ከተሞች በኢድ ሰላት እና ሃይማኖታዊ ስነ ሥርዓቶች ተከብሯል። በዓሉን አስመልክቶ በሁለቱ ከተሞች መልእክት ያስተላለፉ የሃይማኖቱ አባቶች ከቀናት በኋላ ሀገሪቱ የምታካሂደው ምርጫ ሰላማዊ እንዲሆን መልእክት አስተላልፈዋል።