በኢትዮጵያ ምርጫ ውስጥ የሴቶችን ጥቅም እና ፍላጎት የሚያንጸባርቅ ድምጽ ይሰማል?

Wait 5 sec.

በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የሚከሰቱ ግጭቶችና የጸጥታ መደፍረሶች ዋንኛ ተዋናይ ባይሆኑም ቀዳሚ ተጎጂዎች እናቶች እና ሴቶች ናቸው። የዕለት ተዕለት የኢኮኖሚው ውላፈን ይገርፋቸዋል፤ የዋጋ ንረት በቀጥታ የሚያርፈው በእነሱ ትከሻ ላይ ነው። ሰባተኛውን የኢትዮጵያ ምርጫ ሲያስቡ ሴቶች ምን ይላሉ?