ጤና ይስጥልን ውድ ተከታታዮቻችን! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዘንድሮ ግንቦት 24 ቀን፣ የ2018 ዓ.ም 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ ቀጠሮ ይዟል ። በዚህ የአምደ መረብ የቀጥታ ጡመራ (Live Blog) አገልግሎታችን ስለምርጫ ዝግጅቱ ዐበይት ነጥቦችን እንዳስሳለን ።