ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2018 በተካሄደው የኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ፤ ከ54 ሚሊዮን በላይ መራጮች መመዝገባቸውን ምርጫ ቦርድ መረጃ ያሳያል። ከነዚህም ውስጥ 46 በመቶ የሚሆኑትሴቶች ናቸው፡፡ እዚህ መራጮች ዛሬ ድምፅ ሲሰጡ ውለዋል።