በአርሲ ሮቤ ዲዳዓ እንደቶ የደረሰዉ ጥቃት እና ያስከተው ስጋት

Wait 5 sec.

ባሳለፍነው ሓሙስ በኦሮሚያ ክልል በቀድሞ አርሲ ዞን ሮቤ-ዲዳዓ ወረዳ እንደቶ ከተማ ታጣቂዎች ከፈቱ በተባለ ጥቃት የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 40 መድረሱን የዓይን እማኞች ለዶይቼ ቬለ ተናገሩ። አስተያየት ሰጪዉ የዓይን እማኞች እና ነዋሪዎች አንዳሉት ከተገደሉት 40 ሰዎች መካከል፤ የ36 ሰዎች አስከሬን በእንደቶ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲን ተቀብሯል፡፡