አሳሳቢዉ የመቀሌ ፀጥታ ሁኔታና የተወሰዱ ያሉ እርምጃዎች

Wait 5 sec.

በትግራይ ክልል ቀደም ሲል ሕዝባዊ ወያኔ ኃርነት ትግራይ (ህወሃት) የመሰረተው መንግስት ፈርሶ የአገር መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰላም ኃይሎች ሁሉንም የክልሉ ዋና ዋና ከተሞች እና በርካታ ስፍራዎችን ተቆጣጥረዋል፡፡ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የጸጥታ ስጋቱን ሙሉ በሙሉ ለመቅረፍ አዲስ ስልቶችን ትናንት ሓሙስ ይፋ አድርጓል፡፡