በዞኑ ቡልድግሉ ወረዳ ዳለቲ ቀበሌ በደረሰው በዚሁ ድንገተኛ ጥቃት ከተገደሉት ውስጥ አብዛኞቹ የክልሉ አድማ ብተና፣ሚሊሻ እና ሌሎች ጸጥታ ሐይሎች አባላት የነበሩ የጸጥታ ኃይሎች ናቸው።