የመንግሥት አመራሮች ወታደራዊ ሥልጠና፤ በፖለቲካ ተንታኝና በቀድሞ ወታደር ዕይታ

Wait 5 sec.

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመንግሥት አመራሮች በሁርሶ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ሥልጠና እየወሰዱ መሆኑን ባለፈዉ ሳምንት ማጠናቀቅያ ገልፀዉ ነበር። አመራሩ "በአካል የዳበረ፣ በግብረ-ገብ የጠነከረ፣ በዕውቀት የተሳለ" እንዲሆን ይጠበቅበታል ያሉት ዐቢይ አመራሩ ግዴታዎቹን እንዲወጣ የሀገር አደራ ያለበት በመሆኑ ሥልጠናው ማስፈለጉን ገልፀዋል።