ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በኢትዮጵያውያን ላይ የቀጠለው ጥቃት

Wait 5 sec.

በደቡብ አፍሪካ የመጤ ጠል እንቅስቃሴ ጋብ አያለ ቢመጣም «ሕገ ወጥ ግንባታ» በሚል ምክንያት ሱቆቻቸው እየፈረሱባቸው እንደሚገኙ ፍልሰተኛ ኢትዮጵያዊያን ገለጹ።