የደቡብ አፍሪቃ መንግስት የችግሩ አካል ነው የተባለበትየመጤ ጠል እንቅስቃሴ እንዴታ?

Wait 5 sec.

የአፍሪካዊያን የተስፋ ምድር" ነገር ግን ለሦስት አስርት ዓመታት እንደ ሰደድ እሳት የሚያቆመው ያጣ የመሰለው የደቡብ አፍሪቃው መጤ ጠል እንቅስቃሴ የሚቆም አይመስልም አልያም አልተፈለገም። የሀገሪቱ መንግሥት ችግሩን ከመቅረፍ ይልቅ ከመንግሥታት ለሚቀርብለት ትችት እና ውግዘት መልስ መስጠት የፈለገ መስሏል።