የሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ ሲፌፓ “ አለአግባብ ከምርጫው ተሳትፎ አግልሎኛል “ ባለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ላይ ክስ መመሥረቱን ዐሳወቀ ፡፡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ፦ የፓርቲውን ጥያቄ ያልተቀበለው የእጩዎች ምዝገባ ሂደትን አጠናቅቆ ወደ ኅትመት ሥራ በመግባቱ መሆኑን ገልጿል ፡፡